Jump to content

ኦዴሲያ

ከውክፔዲያ

ኦዴሲያ (ግሪክኛ፦ Ὀδύσσεια /ኦዲውሴያ/) በባለቅኔው ሆሜር (800 ዓክልበ. ያህል) የተጻፈ ጽሑፍ ነው። ከኢሊያዳ ተከትሎ ከሁሉ አስቀድሞ በሙሉ የታወቀው ግሪክኛ ሥነ-ጽሑፍ ነው። ጽሑፉ በግጥም ከትሮያ ጦርነት (ምናልባት 1190 ዓክልበ. የተከሠተ) በኋላ ስለ ኦዲሴውስ ጉዞዎች ይተርካል።