ኢል-ደ-ፍራንስ

ከውክፔዲያ
Île-de-France in France 2016.svg

ኢል-ደ-ፍራንስ (ፈረንሳይኛ፦ Île-de-France) የፈረንሳይ ክፍላገር ነው። ዋና ከተማ ፓሪስ የሚገኝበት ዙሪያ ነው።