ኢሪያል ፋይድ

ከውክፔዲያ

ኢሪያል ፋይድአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ1290 እስከ 1280 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።

የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የኢሪያል ዘመን ለ10 ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) እና የድሮ አቆጣጠር በመከተል፣ ይህ ከ1290 እስከ 1280 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።)