Jump to content

ኢፕታር-ሲን

ከውክፔዲያ

ኢፕታር-ሲንአሦር ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ ለ12 ዓመታት (ከ1634 እስከ 1623 ዓክልበ. ገደማ) የአሦር ንጉሥ ነበረ። ስሙ ግን እርግጥኛ አይደለም። በሌላ ዝርዝር ላይ ግን ስሙ «ሊኩድ-ሻማሽ» ተብሎ ይጻፋል።

1 ሻርማ-አዳድ ልጅና ተከታይ ይባላል፤ ተከታዩም የቤሉባኒ ልጅ ባዛያ ይባላል። ስለዚሁ ዘመን ግን አንዳችም ተጨማሪ መረጃ አይታወቅም።

ቀዳሚው
1 ሻርማ-አዳድ
የአሦር ንጉሥ
1634-1623 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
ባዛያ