Jump to content

ኣጣጥ

ከውክፔዲያ
ገራም አጣጥ

ኣጣጥ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ወገን ነው።

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በቅርቡ ጊዘ የዚህ ወገን ሳይሳዊ ስም ከMaytenus ወደ Gymnosporia ተዛወረ፣ በብዙ መጻሕፍትም «Maytenus» ይባላሉ።

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የተክሉ ጥቅም

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የኣጣጥ ቅጥል ለሆድ ቁርጠት ይኘካል።[1]

የአጣጥ አገዳ ልጥ ዱቄት ከምግብ ጋራ ተቀላቅሎ በእርሻ ላይ ተስፋፍቶ አይጥን ለመከልከል ነው።[2]


  1. በደብረ ሊባኖስ ዙሪያ ያለው ሕዝብ መድሃኒታዊ እጾች እውቀናና ጥቅም 1998 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ ግርማይ መድኅን፣ ያለም መኮነን፣ አዲስ አበባ ዩኒቬርሲቴ፣ አክሊሉ ለማ ተቋም
  2. የፍቼ፣ ኦሮሚያ ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 2006 ዓም ከዓቢዩ እኒየው እና ሌሎች፣ ጎንደርና አዲስ አበባ ኡኒቨርሲቲዎች ሥነ ፍጥረት ኮሌጆች