ኤሌክትሮመግነጢስ ጨረራ
በብርሃን ፍጥነት የሚጓዙ ሞገዶች ኤሌክትሮመግነጢስ ጨረራ ይሰኛሉ። እያንዳንዳቸው ሞገዶች እርስ በርሳቸው ቀጤ ነክ(ፐርፔንዲኩላር) የሆኑና በአንድ ቅድሚያ (ፌዝ) የሚርገበገቡ የኤሌክትሪክ መስክ እና የመግነጢስ መስክ አላቸው። ሁለቱም መስኮች በተራቸው ሞገዶቹ ለሚጓዝበት አቅጣጫ ቀጤ ነክ ናቸው።
የኤሌክትሮመግነጢስ ጨረራ በሚኖረው የሞገድ ድግግሞሽ ይከፈላል። ከዝቅተኛ ድግግሞሽ ተነስቶ ወደ ከፍተኛ ድግግሞሽ ሲዘረዘር፣ በጣም ዝቅተኛው የኤሌክትሮመግንጢስ ጨረራ ድግግም የራዲዮ ሞገድ ሲሆን፣ ከዚያ ማይክሮዌቭ፣ ታህታይ ቀይ፣ በአይን የሚታይ ብርሃን፣ ላዕላይ ወይንጸጅ፣ ኤክስ ሬይ ይልና ከሁሉ ከፍተኛ ድግግሞሽ ያለውን ጋማ ጨረርን በመያዝ ይጠቀለላል።
የኤሌክትሮመግነጢስ ጨረራ፣ ከሞገድነት ባሻገር የእኑስነት ባህርይም ያሳያል። የጨረራው መሰረታዊ እኑስ ፎቶን ሲባል ለሞገዱ ጉልበት ተሸካሚ ነው። በአጠቃላይ መልኩ ማናቸውም የኤሌክትሮመግነጢስ ጨረራ አቅም እና እንድርድሪት አለው፤ መኖር ብቻ ሳይሆን ይህ አቅምና እንድርድሪት ወደ ቁስ አካላት ሊሻገር ይችላል።
ማውጫ
የተፈጥሮ ህግጋት ጥናት (ፊዚክስ)[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ኅልዮት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ጸባዮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ሞገዳዊ ሞዴል[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
እኑሳዊ ሞዴል[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
የጉዞ ፍጥነት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
የሙቀት ጨረራ እና ኤሌክትሮመግነጢስ ጨረራ የሙቀት አይነት ስለመሆኑ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ኤሌክትሮመግነጢስ ስፔክትረም[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ማውጫ:
γ = ጋማ ጨረራ
HX = ጠንካራ ኤክስ ሬይs
SX = ለስላሳ ኤክስር ሬይ
EUV = ኃይለኛ ላዕላይ ወይንጸጅ
NUV = ቅርብ ላዕላይ ወይንጸጅ
በዓይን የሚታይ ብርሃን
NIR = ቅርብ ታህታይ ቀይ
MIR = መካከለኛ ታህታይ ቀይ
FIR = ሩቅ ታህታይ ቀይ
ራዲዮ ሞገዶች:
EHF = በጣም እጅግ ከፍተኛ ተደጋጋሚ (ማይክሮዌቭ)
SHF = እጅግ ከፍተኛ ተደጋጋሚ (ማይክሮዌቭ)
UHF = ልዩ ከፍተኛ ተደጋጋሚ
VHF = በጣም ከፍተኛ ተደጋጋሚ
HF = ከፍተኛ ተደጋጋሚ
MF = መካከለኛ ተደጋጋሚ
LF = ዝቅተኛ ተደጋጋሚ
VLF = በጣም ዝቅተኛ ተደጋጋሚ
VF = ድምጽ ተደጋጋሚ
ULF = ልዩ ዝቅተኛ ተደጋጋሚ
SLF = እጅግ ዝቅተኛ ተደጋጋሚ
ELF = በጣም እጅግ ዝቅተኛ ተደጋጋሚ
γ = ጋማ ጨረራ
HX = ጠንካራ ኤክስ ሬይs
SX = ለስላሳ ኤክስር ሬይ
EUV = ኃይለኛ ላዕላይ ወይንጸጅ
NUV = ቅርብ ላዕላይ ወይንጸጅ
በዓይን የሚታይ ብርሃን
NIR = ቅርብ ታህታይ ቀይ
MIR = መካከለኛ ታህታይ ቀይ
FIR = ሩቅ ታህታይ ቀይ
ራዲዮ ሞገዶች:
EHF = በጣም እጅግ ከፍተኛ ተደጋጋሚ (ማይክሮዌቭ)
SHF = እጅግ ከፍተኛ ተደጋጋሚ (ማይክሮዌቭ)
UHF = ልዩ ከፍተኛ ተደጋጋሚ
VHF = በጣም ከፍተኛ ተደጋጋሚ
HF = ከፍተኛ ተደጋጋሚ
MF = መካከለኛ ተደጋጋሚ
LF = ዝቅተኛ ተደጋጋሚ
VLF = በጣም ዝቅተኛ ተደጋጋሚ
VF = ድምጽ ተደጋጋሚ
ULF = ልዩ ዝቅተኛ ተደጋጋሚ
SLF = እጅግ ዝቅተኛ ተደጋጋሚ
ELF = በጣም እጅግ ዝቅተኛ ተደጋጋሚ
ብርሃን[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ራዲዮ ሞገድ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ሂሳባዊ ቀመር[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
ዋቢ መጻሕፍት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
- Hecht, Eugene (2001). Optics (4th ed.). Pearson Education. ISBN 0-8053-8566-5.
- Serway, Raymond A.; Jewett, John W. (2004). Physics for Scientists and Engineers (6th ed.). Brooks Cole. ISBN 0-534-40842-7.
- Tipler, Paul (2004). Physics for Scientists and Engineers: Electricity, Magnetism, Light, and Elementary Modern Physics (5th ed.). W. H. Freeman. ISBN 0-7167-0810-8.
- Reitz, John; Milford, Frederick; Christy, Robert (1992). Foundations of Electromagnetic Theory (4th ed.). Addison Wesley. ISBN 0-201-52624-7.
- Jackson, John David (1999). Classical Electrodynamics (3rd ed.). John Wiley & Sons. ISBN 0-471-30932-X.
- Allen Taflove and Susan C. Hagness (2005). Computational Electrodynamics: The Finite-Difference Time-Domain Method, 3rd ed. Artech House Publishers. ISBN 1-58053-832-0.
የውጭ ማያያዣ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
- Electromagnetism - a chapter from an online textbook
- Electromagnetic Radiation - an introduction for electrical engineers
- Electromagnetic Waves from Maxwell's Equations on Project PHYSNET.
- Radiation of atoms? e-m wave, Polarisation, ...
- An Introduction to The Wigner Distribution in Geometric Optics