Jump to content

ኤሩካ

ከውክፔዲያ

ኤሩካ ኢንተርናሽናል ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር Archived ዲሴምበር 6, 2008 at the Wayback Machine (Eruka International Business Share Company) እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር በመስከረም ወር 2000 ዓ.ም ተቋቋመ። የኢትዮጵያን ምርቶች በአለም ዙሪያ ለማስተዋወቅ እንዲሁም ተቀባይነት እንዲኖራቸው ለማድረግ ያላሰለሰ ጥረት በማድረግ ላይ የሚገኝና ምርቱን ለሚያሻሽጡ ደንበኞች ጠቀም ያለ ኮሚሽን የሚከፍል ድርጅት ነው።