Jump to content

ኤርሚያስ ዓመልጋ

ከውክፔዲያ
ዓቶ ኤርሚያስ ዓመልጋ

ዓቶ ኤርሚያስ ዓመልጋ የምጣኔ ሀብት (ኢኮኖሚ) ምሁር፣ ገንዘብን በሥራ ላይ አዋይ (ኢንቬስተር)፣ እና በአንደበተ ርትዑነቱ ታዋቂ የሆነ ኢትዮጵያዊ ነው።

የዓቶ ኤርሚያስ ወላጆች ዲፕሎማቶች ስለነበሩ በተለያዩ አገሮች ይኖሩ ነበር። ኤርሚያስ በ፩፱፶፭ ዓ.ም. ሲዎለድ፣ ከሕጻንነቱ በመጀመሪያ በግብፅ፣ ቀጥሎ በኬኒያ የመኖር እድል አጋጥሞታል። ስለሆነም ከተለያዩ አገሮች ልዩ ልዩ ልምዶችን ለመቅሰም ችሏል።

ዓቶ ኤርሚያስ በተለይ ታዋቂ ሆኖ የዎጣው ከ1996 ዓ.ም. በኋላ ሲሆን፤ የሚከተሉትን ጠቃሚ የንግድ ተቋማት በመትከል ይታዎቃል፦ ዘመን ባንክአክሰስ ሪያል ስቴትአክሰስ ካፒታልሃይላንድ ውሃ