ኤር፣ ኦርባ፣ ፌሮን እና ፌርግና

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ኤር፣ ኦርባ፣ ፌሮንና ፌርግናአይርላንድ አፈ ታሪክ በ1290 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአየርላንድ ጋርዮሽ ከፍተኛ ነገሥታት ነበሩ።

የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት ዘመናቸው ለ፫ ወይም ለ፮ ወር ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) እና የድሮ አቆጣጠር በመከተል፣ ይህ በ1290 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።)