ኤስ.ኤስ.ሲ. ናፖሊ

ከውክፔዲያ

ኤስ.ኤስ.ሲ. ናፖሊ (ጣልያንኛ፦ Società Sportiva Calcio Napoli) በናፖሊኢጣልያ የሚገኝና በ1926 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ እግር ኳስ ክለብ ነው።