Jump to content

ኤንትረና

ከውክፔዲያ
ኤንትረና
Entrena
የመሬት ስፋት 21.03 ካሬ ኪ.ሜ.
የሕዝብ ብዛት 1503

ኤንትሬና (እስፓንኛEntrena) የእስፓንያ መንደር ነው። 42°23′ ሰሜን ኬክሮስ እና 2°32′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

ሮማውያን በዙሪያው ሠፍረው ላ ዴሄሳ የተባለ መንደር ነበር። በ750 ዓ.ም. ግድም የአስቱርያስ ንጉሥ 1 አልፎንሶ መንደሩን ከእስላሞች ያዘ። በ1036 ዓ.ም. አንቴሌና ተብሎ ይመዘገባል።

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ Category:Entrena የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።