Jump to content

ኤጊዲዮ አሪቫሎ

ከውክፔዲያ

ኤጊዲዮ አሪቫሎ

ኤጊዲዮ አሪቫሎ ለኡራጓይ ሲጫወት፣ 2011 እ.ኤ.አ.
ኤጊዲዮ አሪቫሎ ለኡራጓይ ሲጫወት፣ 2011 እ.ኤ.አ.
ኤጊዲዮ አሪቫሎ ለኡራጓይ ሲጫወት፣ 2011 እ.ኤ.አ.
ሙሉ ስም ኤጊዲዮ አሪቫሎ ሪዮስ
የትውልድ ቀን መስከረም ፲፯ ቀን ፲፱፻፸፭ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ፓይሳንዱኡራጓይ
ቁመት 168 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ አከፋፋይ
የወጣት ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
1999–2000 እ.ኤ.አ. ፓይሳንዱ ቤላ ቪዝታ
ፕሮፌሽናል ክለቦች
1999–2001 እ.ኤ.አ. ፓይሳንዱ ቤላ ቪዝታ 35 (2)
2002–2006 እ.ኤ.አ. ቤላ ቪዝታ 108 (6)
2006–2007 እ.ኤ.አ. ፔኛሮል 29 (6)
2007–2008 እ.ኤ.አ. ሞንተሬይ 32 (3)
2008 እ.ኤ.አ. ዳኑቢዮ 9 (0)
2009 እ.ኤ.አ. ሳን ሉዊስ 7 (0)
2009–2010 እ.ኤ.አ. ፔኛሮል 30 (1)
2011 እ.ኤ.አ. ቦታፎጎ 1 (0)
2011–2012 እ.ኤ.አ. ቲኋና 31 (1)
2012–2013 እ.ኤ.አ. ፓሌርሞ 27 (2)
2013 እ.ኤ.አ. ሺካጎ ፋየር (ብድር) 9 (0)
ከ2014 እ.ኤ.አ. ዩ.ኤ.ኤን.ኤል. ቲግሬስ 0 (0)
2014 እ.ኤ.አ. ሞሬሊያ (ብድር) 13 (1)
ብሔራዊ ቡድን
2012 እ.ኤ.አ. ኡራጓይ ኦሎምፒክ 5 (0)
ከ2006 እ.ኤ.አ. ኡራጓይ 55 (0)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ፳፰ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፬ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።


ኤጊዲዮ አሪቫሎ ሪዮስ (Egidio Arévalo Ríos, መስከረም ፲፯ ቀን ፲፱፻፸፭ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለዩ.ኤ.ኤን.ኤል. ቲግሬስ ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።