ኤ.ኤስ. ሞናኮ የእግር ኳስ ክለብ

ከውክፔዲያ

ኤ.ኤስ. ሞናኮ የእግር ኳስ ክለብ (AS Monaco፣ Association Sportive de Monaco Football Club) በሞናኮ የሚገኝ ግን በፈረንሳይ የተመዘገበ እግር ኳስ ክለብ ነው።