እርሳኝ
Appearance
| እርሳኝ | |
|---|---|
| የሐመልማል አባተ አልበም | |
| የተለቀቀበት ቀን | {መስከረም ፭ ቀን ፲፱፻፺ ዓ.ም.[1] |
| ቋንቋ | አማርኛ |
| አሳታሚ | ኤ.አይ.ቲ. ሬከርድስ |
እርሳኝ የሐመልማል አባተ አምስተኛ አልበም ነው።[1] አልበሙ የወጣው በ፲፱፻፺ ዓ.ም. ነው።[1]
| የዘፈኖች ዝርዝር | |||||||||
|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
| ተ.ቁ. | አርዕስት | ||||||||
| 1. | «ዕዳ» | ||||||||
| 2. | «እርሳኝ» | ||||||||
| 3. | «ጅምሬ» | ||||||||
| 4. | «ዛሬም መንገደኛ» | ||||||||
| 5. | «አታለለኝ» | ||||||||
| 6. | «አውድ ዓመት» | ||||||||
| 7. | «አይናማው» | ||||||||
| 8. | «ሲያ ዴቹ/ኔሚ ጉባ» | ||||||||
| 9. | «የመውደድ ቁጣ» | ||||||||
| 10. | «ምስጋና» | ||||||||
| ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |