Jump to content

እርድ

ከውክፔዲያ
እርድ

እርድ (Curcuma longa) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የተክሉ ጥቅም

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በምግብ ተጨምሮ እንደ ቅመም ከመጠቀሙ በላይ የእርድ መድኅኒታዊ ጥቅም እንዳለው በተለይ በሕንድ ባህላዊ መድኃኒቶች ይታመናል። ለሆድጉበት ወይም ቆዳ ችግሮች እንደሚረዳ ታስቧል። አሁንም እርድ ለስኳር በሽታ (ዲያቤት) እና ለቁርጥማት ወዘተ. በውኑ የሚፈውስ መድኃኒት ከሆነ ለማወቅ ሳይንቲስቶች ምርመራዎች አድርገው እስካሁን ምንም አላረጋገጡም።

[[መደብ:የመድኃኒት እጽዋት ብቻዉን ]]