እስልምና ባህል

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

እስልምና ባህልቁራን እና በሃዲስ የተመሰረተ ነዉ፤ የእስልምና ባህል ከአላህ ፈቃድ ወይንም ትእዛዝ ዉጭ አይደረግም። ያም ማለት ማመን ነው በአሏህ እሱም አጋር የለውም አልወለደም አልተወለደም ፍጠረታትን በምንም አይነት ሁኔታ አይመስልም በቦታም በአቅጣጫ አይገለፅም። ቦታን ከመፍጠሩ በፊት ያለቦታ እንደነበረ ሁሉ ቦታን ከፈጠረ በሗላ ከቦታ ፈላጊ አይደለም።

Commons-logo.svg
በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ Muslim culture የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።
: