እስክርቢቶ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
እስክርቢቶ

እስክርቢቶ ዋና የጽህፈት መሳሪያ ሲሆን በጠፍጣፋ ወለል (ወረቀት) ላይ አስፈላጊ ማስታወሻዎችን ለመፃፍ ይጠቅማል። ይህ መሣሪያ በአሁኑ ጊዜ ብዕርን በመተካት ላይ ያለ የጽሕፈት መሳሪያ ነው።