እንቁላል ቅርፊት

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ነጭ የዶሮ እንቁላል ቅርፊት

ቅርፊትእንቁላል ውጨኛው ክፍል ሲሆን በአንዳንድ የእንቁላል ዓይነቶች ላይ ጠንካራ ላይሆን ይችላል። በአብዛሀኛው ጊዜ ይህ አካል የሚገነባው ከፕሮቲን ማትሪክስ ሲሆን የተለያዩ እንደ ካልሺየም ካርቦኔት ያሉ የካልሺየም ውህዶችንም አጣምሮ ይይዛል።