እንቆቆ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል የሚበቅል ተክል ሲሆን ቀይ ፍሬወችን ያበቅላል። ምንም እንኳ ሳይበስል ሲበላ ቢኮመጥጥም፣ ሲበስል ግን ለዛ ያለው በጣም ያልኮመጠጠ በጣምም ያልጣፈጠ ጣዕም አለው። እንቆቆ ለኮሶ በሽታ አይነተኛ መድሃኒት ነው። [1]