እንግሊዝኛ አማርኛ መዝገበ ቃላት 1972
Jump to navigation
Jump to search
እንግሊዝኛ አማርኛ መዝገበ ቃላት 1972 ፡ በወፍ ልሳል የተደረሰ ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ መዝገበ ቃላት ሲሆን ባጠቃላይ 1503 ገጾችን ይዟል። መጽሐፉ ከሌሎች መዝገበ ቃላት ለየት የሚለው ቃላትን በቃላት ሳይሆን የሚተረጉመው፣ በአገባባቸው ነው። ስለሆነም ለእንግሊዝኛ ተማሪዎች ከሁሉ መዝገበ ቃላት በተለየ ከፍተኛ ጥቅም አለው። መጽሐፉ በ1972 ታተመ። የሚታዩት ገጾች ላይ ፊደሉን ለይተው ቢጫኑ የመጽሃፉን 1503 ገጾች ማንበብ ይችላሉ። [1]
ምስጋና[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
- ^ Thanks to: አቶ ላፕስሊይ እና Lapsley/Brooks Foundation @ [good-amharic-books.com]