1972
Appearance
ክፍለ ዘመናት፦ | 19ኛ ምዕተ ዓመት - 20ኛ ምዕተ ዓመት - 21ኛ ምዕተ ዓመት |
አሥርታት፦ | 1940ዎቹ 1950ዎቹ 1960ዎቹ - 1970ዎቹ - 1980ዎቹ 1990ዎቹ 2000ዎቹ
|
ዓመታት፦ | 1969 1970 1971 - 1972 - 1973 1974 1975 |
1972 አመተ ምኅረት
- መስከረም 2 ቀን - ነጻነት ለቨንዳ ተሰጠ፤ ይህ ግን ከደቡብ አፍሪካ ውጭ አልተቀበለም።
- መስከረም 10 ቀን - የቀድሞዋ መካከለኛ አፍሪቃ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት መሪ ዣን ቢዴል ቦካሳ በፈረንሳይ መንግሥት ዕርዳታ በተደራጀ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት ከሥልጣን ተወገዱ።
- ሚያዝያ 10 ቀን - ሮዴዝያ የተባለው ቅኝ አገር ዚምባብዌ ተብሎ ነጻነቱን አገኘ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |