ሚያዝያ ፲
Appearance
(ከሚያዝያ 10 የተዛወረ)
ሚያዝያ ፲፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፳ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፲፭ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፵፮ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፵፭ ቀናት ይቀራሉ።
- ፲፱፻፷፭ ዓ/ም - ስመጥሩው ኢትዮጵያው አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ በአርሲ፣ አሰላ ከተማ ተወለደ።
- ፲፱፻፵፯ ዓ/ም - የጀርመን ተወላጁ የተፈጥሮ ሕግጋት ጥናት ሊቅ አልበርት አይንስታይን በተወለደ በሰባ ስድስት አመቱ አረፈ።
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |