አሰላ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
አሰላ
Asella Ethiopia.jpg
አሰላ ከተማ
ከፍታ 2,430 m
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 110000
አሰላ is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
አሰላ

7°37′ ሰሜን ኬክሮስ እና 39°7′ ምሥራቅ ኬንትሮስ


አሰላአርሲ ክፍለሀገር ዋና ከተማ ነው። ተራራማ ቦታ ላይ የሚገኝ ሲሆን የአየር ንብረቱ ደጋማ ነው። ከአዲስ አበባ ደቡብ ምስራቅ 175 ኪ.ሜ ያህል ይርቃል። አሰላ በ 7°57'ሰሜን ኬክሮስ እና በ 39°7'ምስራቅ ኬንትሮስ ይገኛል። የመሬቱ ከፍታ 2430 ሜትር ከ.ጠ.በ. ሲሆን በስሙ የተመዘገበ የአየር ማረፊያ አለው ። ነበረው ለሌላ አገልግሎት ውሎዋል!