እንጎቻ
Appearance
ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የምግብ አይነት ሲሆን፣ የሚሰራውም ከጤፍ ነው።
የእንጎቻ አዘገጃጀት ማንኛውም ለእንጀራ የተዘጋጀ ዱቄት (የጤፍ የማሽላ የገብስ የስንዴ የዳጉሳ) ተቦክቶ ከሰነበተ ማለትም 3 እና 4 ቀን ከአለፈው ቡኃላ እንጀራ ለመጋገር አብሲት ይጣላል። አብሲቱ ከሊጡ ጋር ይለወሳል።ሊጡም ኩፍ(ለመጋገር ዝግጁ) ይላል። ምጣዱ ተጥዶ የምጣዱን መስማት(መጋም) የሊጡን ቅጠን እና መወፈር ለማወቅ በትንሹ ምጣዱ መሀል ላይ እንጎቻ ትሰፋለች።
እንጎቻ መቅመሻ ምን መስተካከል እንዳለበት ለማወቅ ነው። ይህ ድርጊት ከዘረ ቤተ እስራኤላውያን ሴቶች የተወረሰ ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |