ኦስሎ
Appearance
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 876፣391 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 14°27′ ደቡብ ኬክሮስ እና 17°05′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
በኖርዌ መዝገቦች መሠረት፣ ከተማው መጀመርያ አስሎ ተብሎ የተመሠረተ በ1041 ዓ.ም. ገደማ በንጉሥ ሃራልድ 3ኛ ነበር። ከ1291 ዓ.ም. የአገሩ ዋና ከተማ ሆኗል። ከ1616 ዓ.ም. እስከ 1917 ዓ.ም. ድረስ ስሙ ክርስቲያና ተባለ፤ ከዚያ በኋላ ግን ስሙ ወደ ኦስሎ ተመለሰ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |