ኦስካር ፔሬዝ ሮሃስ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ኦስካር ፔሬዝ ሮሃስ

ሙሉ ስም ኦስካር ፔሬዝ ሮሃስ
የትውልድ ቀን ጥር ፳፬ ቀን ፲፱፻፷፭ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ሜክሲኮ ከተማሜክሲኮ
ቁመት 171 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ በረኛ
ፕሮፌሽናል ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
1991-2010 እ.ኤ.አ. ክሩዝ አዙል 413 (2)
2008-2009 እ.ኤ.አ. ዩ.ኤ.ኤን.ኤል. (ብድር) 30 (0)
2009-2010 እ.ኤ.አ. ቺያፓስ (ብድር) 30 (0)
2010-2011 እ.ኤ.አ. ኔካክሳ 34 (0)
ከ2011 እ.ኤ.አ. ሳን ሉዊስ 0 (0)
ብሔራዊ ቡድን
1995-2010 እ.ኤ.አ. ሜክሲኮ 54 (0)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ኅዳር ፳፬ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ግንቦት ፳፯ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።


ኦስካር ፔሬዝ ሮሃስ (ጥር ፳፬ ቀን ፲፱፻፷፭ ዓ.ም. ተወለደ) ሜክሲካዊ የእግር ኳስ በረኛ ሲሆን ለሳን ሉዊስ ይጫወታል።