ኦግስቲን
Jump to navigation
Jump to search
ቅዱስ ኦግስቲን ፣ ኦሪለየስ ኦግስቲን፣ የሂፖው ኦግስቲን ከህዳር 13፣ 354 - ነሐሴ 28 430 ዓ.ም. የነበረ ፈላስፋ፣ ሥነ መለኮት ተማሪ፣ እና ሂፖ ሪገስ የተሰኘችው የሰሜን አፍሪቃ ከተማ ጳጳስ የነበረ ሰው ነው። ኦግስቲን ለምዕራቡ አለም የክርስትና እምነት ማደግ ቁልፍ ሚና ከተጫወቱ ሰወች አንዱ ነው። ኦግስቲን የቤተክርስቲያን አባቶች ከሚባሉት ተርታ የሚቀመጥ ሲሆን የመጀመሪያው ኩነኔ እና ፍትሃዊ ጦርነት ጽንሰ ሃሳቦችን በማስቀመጥ ይጠቀሳል።
ቅዱስ ኦግስቲን ክርስቲያን ከመሆኑ በፊት የማኒኪስም ተከታይ ስለ ነበር፣ ፍልስፍናው እንዴት እንደ ተሳተ ለመግለጽ ጽፏል።