ከቁንጫ ለምድ ማውጣት

ከውክፔዲያ

ከቁንጫ ለምድ ማውጣትአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው።

ትርጉሙ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ፀጉር ሰንጣቂ፣ በሰወች ስራ ትንሿን ስህተት ፈልጎ የሚያገኝ።

ምሳሌ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ከአበበ ከቁንጫ ለምድ ስለሚያወጣ ከሰው ጋር አይግባባም።