ከአባ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ

ከአባመካሳዑዲ አረቢያ የሚገኝ ኩብ የመስጊድ ሕንጻ ሲሆን በእስልምና እምነት በምድር ላይ ከሁሉ የተቀደሠው ሥፍራ ነው። ከማንኛውም አቅጣጫ ቢሆን ሁልጊዜ ወደዚያው ሥፍራ መስገድና መጸለይ በእስልምና ግዴታ ነው።

: