ኩዋውቴሞክ ብላንኮ

ከውክፔዲያ

ኩዋውቴሞክ ብላንኮ

ኩዋውቴሞክ ለቬራክሩዝ በ2010 እ.ኤ.አ. ሲጫወት
ኩዋውቴሞክ ለቬራክሩዝ በ2010 እ.ኤ.አ. ሲጫወት
ኩዋውቴሞክ ለቬራክሩዝ በ2010 እ.ኤ.አ. ሲጫወት
ሙሉ ስም ኩዋውቴሞክ ብላንኮ ብራቮ
የትውልድ ቀን ጥር ፱ ቀን ፲፱፻፷፭ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ሜክሲኮ ከተማሜክሲኮ
ቁመት 177 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ አጥቂ
ፕሮፌሽናል ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
1992-2007 እ.ኤ.አ. ክለብ አሜሪካ 333 (125)
1997-1998 እ.ኤ.አ. ክለብ ኔካክሳ (ብድር) 28 (13)
2000-2002 እ.ኤ.አ. ሪል ቫላዶሊድ (ብድር) 23 (3)
2004 እ.ኤ.አ. →ቬራክሩዝ (ብድር) 15 (5)
2007-2009 እ.ኤ.አ. ቺካጎ ፋየር 62 (16)
2008 ሳንቶስ ላጉና (ብድር) 4 (1)
2010 እ.ኤ.አ. ቬራክሩዝ 14 (5)
ከ2010 እ.ኤ.አ. ኢራፑዋቶ 38 (8)
ብሔራዊ ቡድን
ከ1995 እ.ኤ.አ. ሜክሲኮ 121 (39)


ኩዋውቴሞክ ብላንኮ ብራቮ (ጥር ፱ ቀን ፲፱፻፷፭ ዓ.ም. ተወለደ) ሜክሲካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው።