ኩዌት ከተማ

ከውክፔዲያ

ኩዌት ከተማኩዌት ዋና ከተማ ነው።

ኩዌት ከተማ ከጣራ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨመር 1,709,800 (ዙሪያ) ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 32,600 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 29°20′ ሰሜን ኬክሮስ እና 48°00′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።