Jump to content
አማርኛ ውክፔድያን አሁኑኑ ማዘጋጀት ትችላላችሁ - ተሳተፉበት!

ኪም ጆንግ ኢል

ከውክፔዲያ
ክም ጆንግ-ኢል ይፋዊ ስዕል

ክም ጆንግ ኢል (1933-2004 ዓም) ከ1990 እስከ 2004 ዓም ድረስ የስሜን ኮርያ መጀመርያ ፕሬዚዳንት / ሊቀ መንበር ነበሩ።