ኪንግስታውን

ከውክፔዲያ

ኪንግስታውንሴንት ቪንሰንት ኤንድ ዘ ግረናዲንስ ዋና ከተማ ነው።

ኪንግስታውን

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 17,600 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 13°12′ ሰሜን ኬክሮስ እና 61°14′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።