ካራካስ

ከውክፔዲያ

ካራካስቬኔዙዌላ ዋና ከተማ ነው።

ካራካስ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 4,700,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 3,140,076 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 10°35′ ሰሜን ኬክሮስ እና 66°56′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

የተመሠረተው በስፓኒሾች1559 ዓ.ም. ነበር።