ካስትሪስ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ካስቲስ
CastriesStLucia.JPG

ካስትሪስ (Castries) የሴንት ሉሺያ ዋና ከተማ ነው።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1998 ዓ.ም.) 12,904 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 14°01′ ሰሜን ኬክሮስ እና 60°59′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

ከተማው በ1642 ዓ.ም. በፈረንሳያውያን ተመሠረተ።