ካቶቪጸ

ከውክፔዲያ
የከተማ አርማ
Coat of Arms of Katowice

ካቶቪጸ (Katowice) (ድምጽ: [ካቶቪጸ]፣ ደግሞ በጀርመንኛ "ካቶቭትዝ" Kattowitz ይባላል) የፖሎኝ ከተማ ነው። ሲሌሲያ በሚባል ታሪካዊ አካባቢ በአገሪቱ ደቡብ በክሎድኒጻ እና በራቫ ወንዞች መካከል ይገኛል። 315,123 ያሕል ሰዎች ይኖሩበታል። የከተማው ከንቲባ ፕዮትር ኡሦክ ናቸው።

የከደል ማዕድንና የብረታብረት ሥራ መኻል ነው። ዘመናዊ እና የቆዩ ሕንጻዎችና አንድ ትንሽ የአውሮፕላን ማረፊያ አለው።

የከተማነት ሁኔታ በሕግ የተቀበለው በ1857 ዓ.ም. ነበር። ሲሌሲያ ለረጅም ጊዜ የጀርመን ክፍላገር ሆኖ ከተማው እስከ 1910 ድረስ በጀርመን ውስጥ ይገዛ ነበር።


1946 ዓ.ም. እስከ 1948 ድረስ የካቶቪጸ ስያሜ "ስታሊኖግሮድ" ማለት "የስታሊን ከተማ" ነበር። ይህ ስም የተሰጠው በኮሙኒስቶች ወገን ነው።

ቀበሌዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የካቶቪጸ ቀበሌዎች

I. ከተማ

  • 1. Śródmieście
  • 2. Koszutka
  • 3. Bogucice
  • 4. Osiedle Paderewskiego - Muchowiec

II. ስሜን መንደር

  • 5. Załęże
  • 6. Osiedle Witosa
  • 7. Osiedle Tysiąclecia
  • 8. Dąb
  • 9. Wełnowiec - Józefowiec

III. ምዕራብ መንደር

  • 10. Ligota - Panewniki
  • 11. Brynów - Osiedle Zgrzebnioka
  • 12. Brynów - Załęska Hałda

IV. ምሥራቅ መንደር

  • 13. Zawodzie
  • 14. Dąbrówka Mała
  • 15. Szopienice - Burowiec
  • 16. Janów - Nikiszowiec
  • 17. Giszowiec

V. ደቡብ መንደር

  • 18. Murcki
  • 19. Piotrowice - Ochojec
  • 20. Zarzecze
  • 21. Kostuchna
  • 22. Podlesie

ካቶቪጸ ታዋቂ ኗሪዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የሲሌሲያ ቤተ መዝገብ በካቶቪጸ

"መንታ" (እህት) ከተሞች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የውጭ መያያዣዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ ካቶቪጸ የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።