ካይሮ

ከውክፔዲያ
ካይሮ

ካይሮግብጽ ዋና ከተማ ነው።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 11,146,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 7,629,866 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 30°03′ ሰሜን ኬክሮስ እና 31°15′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።