ኬንድሪክ ላማር

ከውክፔዲያ
ኬንድሪክ ላማር በመድረክ ላይ

ኬንድሪክ ላማር ዳክወርዝ (Kendrick Lamar Duckworth; በጁን ፲፯፲፱፻፹፯ እ.ኤ.አ. ተወለደ) አሜሪካዊ የሂፕ ሆፕ አርቲስት ነው። የትውልድ ቦታው ኮምፕተን፣ ካሊፎርኒያ ይባላል። ኬንድሪክ ወደ ሂፕ ሆፕ አለም ውስጥ የገባው በቅጽል ስሙ ኬ.ዶት ሲሆን ፣ በመጀመሪያው የሙዚቃ ስብስብ (Y.H.N.I.C. (Youngest Head Nigga In Charge)) በ፲፮ (አስራ ስድስት) አመቱ  በመልቀቅ የሰዎችንና የሙዚቃ አለምን ሳበ።  

የኬንድሪክ ላማር መጀመሪያ የሙዚቃ አልበም Section.80 በ፳፻፲(2010)፣ ወደ አለም ያስተዋወቀው ሲሆን፣ ከአልበምሙ ውስጥ "HiiiPoWeR" የተባለው ነጠላ ዜማ የአመቱ ምርጥ የሂፕሆፕ ዜማ ተብሎለታል።