ሂፕ ሆፕ

ከውክፔዲያ
ትራኮችን በማደባለቅ አዲስ ሙዚቃ ለመፍጠር ሁለት ሂፕ ሆፕ ዲጄዎች እየሰሩ ዲጄ ሀይፖቲናስዝ(በግራ) እና ዲጄ ሲ (ቀኝ).

ሂፕ ሆፕ, በአፍሮ አሜሪካውያን ፣ ላቲኖ አሜሪካውያን እና ካሪቢያን አሜሪቃኖች የተፈጠረ ባህል እና ስነ ጥበብ ንቅናቄ ነው። የስያሜው መነሻ አከራካሪ ቢሆንም፣ የመነሻ ቦታ ግን ብሮንክስ,ዮርክ ከተማ ነው። ሂፕ ሆፕ የሚለው ቃል በአብዛኛው ጊዜ የምንጠቀመው፣ የሂፕ ሆፕ ሙዚቃን ለመግለጽ ቢሆንም፣ ሂፕ ሆፕ በ9 ባህሪያቱ ይገለጻል። ከነዚህ ውስጥ አራቱ ብቻ ሂፕ ሆፕን ሙዚቃን ለመረዳት አስፈላጊ እንደሆኑ ተደርገው ይታያሉ። እነሱም ራፕ ማድረግ፣ ዲጄ ማድረግ፣ ብሬክ ዳንስ ማድረግ እና ግራፊቲ ናቸው።