ባሕል ማለት የአንድ ኅብረተሰብ አኗኗር ነው።
እንደ የሰው ልጅ ጥናት «ባህል» የኅብረተሠቡ ቋንቋ፣ ሥነ ጥበብ፣ ሥነ ጽሑፍ፣ ሙዚቃ፣ ጭፈራ፣ ሃይማኖት፣ ቴክኖሎጂ፣ አበሳሰል፣ አለባበስ፣ ስነ ሕንጻ፣ ሕግ፣ አስተያየት፣ ፍልስፍና፣ አፈ ታሪክ እና ብዙ ሌሎች ረገዶች ያጠቅልላል።
የባሕል ጥናት ደግሞ «ሥነ ኅብረተሰብ» ወይም «ሥነ ማኅበረሰብ» ሌላ ስሙም «ሶሲዮሎጂ» ነው።