ጭፈራ

ከውክፔዲያ

ጭፈራ በሰዎች ውዝዋዜ ወይም እንቅስቃሴ እንዲታይ ወይም ለመደሠት የሚደረግ ኪነት ሥነ ጥበብ ነው። በተለይም ከሙዚቃ ዜማ ጋር በስንኝ የተስተካከለ እንቅስቃሴ ነው። ጭፈራዎች ከባሕል ወደ ባሕል የሚለያዩ ሲሆን በአንዱም ባሕል ውስጥ በርካታ ልዩ ልዩ የጭፈራ አይነቶች ይኖራሉ።