ውዝዋዜ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ውዝዋዜ ትርጉሙ መወዝወዝ፡ መናጥ፡ ማሸብሸብ፡ መደነስ ወይም እርግዶሽ መውረድ ሊሆን ይችላል።
ተወዛወዘች ሲባል እስክስታ ወረደች ማለት ነው። ካህናትና ዘማሪያንም በቅዳሴና በመዝሙር ጊዜ ይወዛወዛሉ።