ክርስቲያን ሮድሪጌዝ
Appearance
|
ክርስቲያን ሮድሪጌዝ |
|||
|---|---|---|---|
ክርስቲያን ሮድሪጌዝ ለፖርቶ ሲጫወት፣ 2010 እ.ኤ.አ.
|
|||
| ሙሉ ስም | ክርስቲያን ገብርኤል ሮድሪጌዝ ባሮቲ | ||
| የትውልድ ቀን | መስከረም ፳ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ.ም. | ||
| የትውልድ ቦታ | ኋን ላካዝ፣ ኡራጓይ | ||
| ቁመት | 178 ሳ.ሜ. | ||
| የጨዋታ ቦታ | አከፋፋይ | ||
| የወጣት ክለቦች | |||
| ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
| ፔኛሮል | |||
| ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
| 2002–2005 እ.ኤ.አ. | ፔኛሮል | 40 | (4) |
| 2005–2008 እ.ኤ.አ. | ፓሪስ ሴንት-ጀርሜይን | 36 | (1) |
| 2007–2008 እ.ኤ.አ. | → ቤንፊካ (ብድር) | 24 | (6) |
| 2008–2012 እ.ኤ.አ. | ፖርቶ | 70 | (12) |
| ከ2012 እ.ኤ.አ. | አትሌቲኮ ማድሪድ | 53 | (2) |
| ብሔራዊ ቡድን | |||
| 2005 እ.ኤ.አ. | ኡራጓይ (ከ፳ በታች) | 9 | (5) |
| ከ2003 እ.ኤ.አ. | ኡራጓይ | 77 | (8) |
| የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ሚያዝያ ፯ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፳፩ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። | |||
ክርስቲያን ገብርኤል ሮድሪጌዝ ባሮቲ (Cristian Gabriel Rodríguez Barotti) (መስከረም ፳ ቀን ፲፱፻፸፰ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለአትሌቲኮ ማድሪድ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።
