ኮሮር

ከውክፔዲያ

ኮሮርፐላው የሚገኝ መንደር ነው። እስከ መስከረም 27 ቀን 1998ም ድረስ የፓላው ዋና ከተማ ነበር። በዚያ ቀን ግን ዋና ከተማው ወደ ጘልሩሙድመለከዖክ ተዛወረ።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 11,100 ሆኖ ይገመታል። መንደሩ 07°21′ ሰሜን ኬክሮስ እና 13°31′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።