ኮንጋል ክላይሪንግኔክ

ከውክፔዲያ

ኮንጋል ክላይሪንግኔክአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ52 እስከ 37 ዓክልበ. ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።

የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የኮንጋል ዘመን ለ፲፭ ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) በመከተል፣ ይህ ከ52 እስከ 37 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።)