Jump to content

ኻሆተፕሬ 6 ሶበክሆተፕ

ከውክፔዲያ

==

ኻሆተፕሬ 6 ሶበክሆተፕ
የኻሆተፕሬ ምስል
የኻሆተፕሬ ምስል
የግብጽ ፈርዖን
ግዛት 1680-1676 ዓክልበ. ግ.
ቀዳሚ መርሆተፕሬ 5 ሶበክሆተፕ
ተከታይ ዋሂብሬ ኢቢያው
ሥርወ-መንግሥት 13ኛው ሥርወ መንግሥት

==


ኻሆተፕሬ 6 ሶበክሆተፕ ግብጽ2ኛው ጨለማ ዘመን (13ኛው ሥርወ መንግሥት) ምናልባት ከ1680 እስከ 1676 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ።

ስሙ የቶሪኖ ቀኖና በተባለው ዝርዝር ይገኛል፤ ዘመኑ ፬ አመት፣ ፰ ወር፣ ፳፱ ቀን እንደ ቆየ ይለናል። ከዚህ በላይ ከአንዳንድ ቅርስ ይታወቃል።

ቀዳሚው
መርሆተፕሬ 5 ሶበክሆተፕ
ግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን
1680-1676 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
ዋሂብሬ ኢቢያው
  • K.S.B. Ryholt: The Political Situation in Egypt during the Second Intermediate Period, c. 1800 – 1550 BC, Carsten Niebuhr Institute Publications, vol. 20. Copenhagen: Museum Tusculanum Press, 1997 (እንግሊዝኛ)