Jump to content

ዋሂብሬ ኢቢያው

ከውክፔዲያ

==

ዋሂብሬ ኢቢያው
ኢቢያው የሚል ጢንዚዛ
ኢቢያው የሚል ጢንዚዛ
የግብጽ ፈርዖን
ግዛት 1676-1665 ዓክልበ. ግ.
ቀዳሚ ኻውተፕሬ 6 ሶበክሆተፕ
ተከታይ መርነፈሬ አይ
ሥርወ-መንግሥት 13ኛው ሥርወ መንግሥት

==


ዋሂብሬ ኢቢያው ግብጽ2ኛው ጨለማ ዘመን (13ኛው ሥርወ መንግሥት) ምናልባት ከ1676 እስከ 1665 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ።

ስሙ የቶሪኖ ቀኖና በተባለው ዝርዝር ይገኛል፤ ዘመኑ ፲ አመት፣ ፰ ወር፣ ፳፱ ቀን እንደ ቆየ ይለናል። ከዚህ በላይ ከአንዳንድ ቅርስ ይታወቃል።

ቀዳሚው
ኻውተፕሬ 6 ሶበክሆተፕ
ግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን
1676-1665 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
መርነፈሬ አይ
  • K.S.B. Ryholt: The Political Situation in Egypt during the Second Intermediate Period, c. 1800 – 1550 BC, Carsten Niebuhr Institute Publications, vol. 20. Copenhagen: Museum Tusculanum Press, 1997 (እንግሊዝኛ)