ወንደቢ
Appearance
?ወንደቢ | ||||||||||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ | ||||||||||||||
| ||||||||||||||
ወንደቢ ወይም ወደንቢ(Taurotragus oryx) አፍሪካ ውስጥ የሚገኝ አጥቢ እንስሳ ነው።
አንዳንዴ በስኅተት ሌላው የቶራ አስተኔ ወገን ከኢትዮጵያ ደቡብ የሚገኘው ቶራ ፈረስ ወገን (Connochaetes፣ በእንግሊዝኛ gnu ወይም wildebeest) «ወንደቢ» ተብሏል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |