ወይን

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
ሐምራዊ የጠጅ ወይን

ወይንወይን ሐረግ የሚወጣው ፍሬ ነው። ከዚህ ፍሬ ዘቢብማርማላታወይን ጠጅ ሊሠሩ ይቻላል፤ ወይም ደግሞ ጥሬ ሆነው ይበላሉ። ወይን ሐምራዊ፣ ቀይ ነጭ ወይም አረንጓዴ ሊሆን ይችላል። ወይን ለሰው ጤናና ለእድሜ እጅግ መልካም ነው።