ዊናራይኛ

ከውክፔዲያ
የፊሊፒንስ ልሣናት - ዊናራይ (Waray) በመካከል-ምሥራቅ ይገኛል

ዊናራይኛ (Winaray ወይም Waray) በፊልፒንስ በ3 ሚሊዮን ያሕል ሕዝብ የሚናገር ቋንቋ ነው።

ቁጥሮች በዊናራይኛ፦[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  1. - ኡሳ
  2. - ዱሃ
  3. - ቱሎ
  4. - ኡፓት
  5. - ሊማ
  6. - ኡኖም
  7. - ፒቶ
  8. - ዋሎ
  9. - ሲያም
  10. - ናፑሎ

ምሳሌ ዘይቤዎችና ቃላት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • መልካም ጥዋት (ቀጥር / ከሰዓት በኋላ / ምሽት): ማውፓይ ንጋ አጋ (ኡድቶ / ኩሎፕ / ጋብ-ኢ)
  • ዊናራይኛ ትችላለህ? : ናካካኢንቲንዲ / ናሳቡት ካ ሂን ዊናራይ?
  • አመሰግናለሁ : ሳላማት
  • እወድሃለሁ : ሂኒሂጉግማ ኮ ኢካው
  • ከየት ነዎት? : ታጋ ዲይን ካ?
  • ይህ ስንት ነው? : ታግ ፒራ ኢኒ?
  • አይገባኝም : ዲሪ አኮ ናካካኢንቲንዲ
  • እኔ እንጃ : ዲሪ አኮ ማአራም
  • ምን : አኖ
  • ማን : ሂን-ኦ
  • የት : ሃይን
  • መቼ (ወደፊት): ሳን-ኦ
  • መቼ (ሀላፊ) : ካካን-ኦ
  • ለምን : ካይ-አኖ
  • አዎ : ኦ
  • አይደለም : ዲረ
  • እዚያ: አድቶ
  • እዚህ: ዲዲ
  • ሌሊት : ጋብ-ኢ
  • ቀን: አድላው
  • ጥሩ: ኡፓይ


Wikipedia
Wikipedia